La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የጉዳዮቹ ፈጻሚ የሆነው የእርሱ መምህር ሊስያስም ከእርሱ ጋር መሆኑን ሰሙ። የአረማውያን (የግሪካውያን) ጦር ቁጥሩ መቶ ዐሥር ሺህ እግረኛ ጦር፥ አምስት ሺህ ሦስት መቶ ፈረሰኛ ጦር፥ ሃያ ሁለት ዝሆኖችና መቶ ባለ ማጨድ ሠረገላዎች ነበር።

Ver Capítulo



2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:2
0 Referencias Cruzadas