La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በይሁዳ የሚመራው ጦር ሠራዊት በመጀመሪያ ብቅ ባለ ጊዜ ጠላት ተሸበረ፤ ሁሉን የሚያይ አምላክ በግልጽ ፍርሃት አሳደረባቸው፤ በያሉበት ሸሹ፤ እርስ በርሳቸው ተቋሰሉ፥ በጐራዴም (በሰይፍም) አንዱ ሌላውን ይወጋ ነበር።

Ver Capítulo



2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:22
0 Referencias Cruzadas