እነዚያ በጦር የተከበቡ ሰዎች በግንባቸው ጥንካሬና በምግባቸው ክምችት ተማምነው የይሁዳን ወታደሮች በጣም ንቀዋቸው ነበር፤ ይራገሙና ይሳደቡም ነበር፤ የማይገባውን ነገር ይናገሩ ነበር።