ከጢሞቴዎስ ጋር ሊዋጉ ሲሄዱ ከዚያ አንድ ምዕራፍ (1.5 ኪ.ሜ) እንደራቁ አምስት ሺህ የሚያህሉ እግረኛ ጦረኞችና አምስት መቶ ፈረሰኞች ያሉት የዓረቦች ጦር ገጠሟቸው።