ይሁዳ መቃቢስ ለሁሉም ጥቅም መሆኑን አስባ ሊስያስ ያቀረበለት ሐሳብ ተቀበለ፤ ይሁዳ መቃቢስም ስለ አይሁዳውያን ጉዳይ በጽሑፍ ለሊስያስ ያቀረበውን ነገር ሁሉ ንጉሡ እሺ ብሎ ተቀበለ።