La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በጠዋት የፀሐይ ብርሃን በታየ ጊዜ በዚህም በዚያም ውጊያውን ጀመሩ፤ ግማሾቹ በእግዚአብሔር ተማጥነው በጀግንነታቸው እንደሚቀናቸውና ድል እንደሚነሱ ዋስትና ኖሯቸው፥ ሌሎቹ ቁጣቸውን የውጊያው መሪ አድርገው ይዋጉ ነበር።

Ver Capítulo



2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:28
0 Referencias Cruzadas