ነገር ግን ለገንዘብ የተሰገበገቡትን የስምዖንን ሰዎች፥ ግንቦቹን የሚጠብቁ ሰዎች በገንዘብ አታለሏቸው፤ ሰባ ሺህ ድርሀም ተቀብለው እንዳንዶቹ እንዳያመልጡ አድርገዋል።