ንጉሡም ሕዝቡም ሁሉ በጌታ ፊት መሥዋዕት ያቀርቡ ነበር።
ከዚያም ንጉሡና ሕዝቡ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት መሥዋዕት አቀረቡ።
ከዚህ በኋላ ንጉሥ ሰሎሞንና በዚያ የነበረው ሕዝብ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት መሥዋዕት አቀረቡ፤
ንጉሡም ሰሎሞን፥ የእስራኤልም ሕዝብ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት መሥዋዕት ያቀርቡ ነበር።
ንጉሡም ሕዝቡም ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት መሥዋዕት ያቀርቡ ነበር።
ንጉሡም ሰሎሞን ሀያ ሁለት ሺህ በሬዎችና መቶ ሀያ ሺህ በጎች ሠዋ። እንዲሁ ንጉሡና ሕዝቡ ሁሉ የጌታን ቤት ቀደሱ።
በመካከላቸው ያለው መስፍን በሚገቡበት ጊዜ ይግባ በሚወጡበትም ጊዜ ይውጣ።