1 ጴጥሮስ 4:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ያለ ማጉረምረም እርስ በርሳችሁ በእንግድነትን ተቀባበሉ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እርስ በርሳችሁ ያለ ማጕረምረም እንግድነት ተቀባበሉ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ያለ ማጒረምረም እርስ በርሳችሁ በእንግድነት ተቀባበሉ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ያለ ማንጐራጐር እርስ በርሳችሁ እንግድነትን ተቀባበሉ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ያለ ማንጐራጐር እርስ በርሳችሁ እንግድነትን ተቀባበሉ፤ |
እኔንና መላዋ ቤተ ክርስቲያንን የሚያስተናግደው ጋዩስ ሰላምታ ያቀርብላችኋል። የከተማው ገንዘብ ያዥ ኤራስቶስ፥ ወንድማችንም ኳርቶስ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።
እንግዲህ ኤጲስ ቆጶስ እንዲህ ሊሆን ይገባዋል፤ ነቀፋ የሌለበት፥ የአንዲት ሚስት ባል፥ በመጠን የሚኖር፥ ራሱን የሚቈጣጠር፥ በሥርዓት የሚሠራ እንግዳ ተቀባይ፥ ለማስተማር ብቃት ያለው፥