እነርሱ አይሆነም አሉት፤ “አሁን ለጊዜው እኛ ሕይወታችንን ከማዳን በቀር ምንም ማድረግ አንችልም፤ ከወንድሞቻችን ጋር ሆነን ተመልሰን እንዋጋለን፤ አሁን እኛ በጣም ጥቂቶች ነን” አሉት።