ሌሎቹ የይሁዳ ሥራዎች፥ የዋለባቸው ጦር ሜዳዎች፤ የሰበሰባቸው ምርኮዎች፤ በየወቅቱ ያገኛቸው ከፍተኛ ማዕረጎች አልተመዘገቡም። ነገር ግን እጅግ በርካታ እንደ ነበሩ የተሰወረ አልነበረም።