እንደ ቀድሞው በልማዳቸው መሠረት እንዲያደርጉ እንፍቀድላቸው፤ ምክንያቱም እነርሱ የተቆጡትና ይህን ሁሉ ያደረጉት ባህላቸውን ስለደመሰስንባቸው ነው በማለት ተናገረ።