ነገር ግን በመጋዘናቸው የሚበላ አልነበራቸውም፤ ይህም የሆነበት ምክንያት ዘመኑ ሰባተኛው የዕረፍት ዓመት በመሆኑና ከአረመኔዎች መካከል ወደ ይሁዳ አገር በመሄድ የተጠጉት እስራኤላውያን የመጨረሻውን ስንቅ በልተው አጠናቀው ስለ ነበር ነው