የእነዚህን የብዙ ወታደሮች ጫጫታና የእግሮቻቸውን ድምፅ፥ የሠራዊታቸውንና የመሣሪያዎቻቸውን ቅጭልጭልታ በሰሙ ጊዜ ሰዎች ሁሉ ደነገጡ፤ ይህ ሠራዊት በእውነቱ እጅግ በጣም ብዙና ብርቱ ነበር።