በመጀመሪያ በግሪካውያን ላይ የነገሠው የመቄዶንያው ንጉሥ የፊሊጶስ ልጅ እስክንድር የተዋቸው የወርቅ ጋሻዎችና የብረት ልብሶች፥ የጦር መሣሪያዎችም ያሉበት በጣም ሀብታም የሆነ ቤተ መቅደስ በዚያ እንዳለ ሰማ።