La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 4:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የሠራዊቱን ሽንፈትና የይሁዳ ሠራዊትን ድፍረት ባየ ጊዜ፥ እንዲሁም የይሁዳ ወታደሮች ለመኖር ወይም በጀግንነት ለመሞት ምን ያህል ዝግጁዎች መሆናቸውን ባየ ጊዜ ሊስያስ የባዕድ አገር ወታደሮችን ለመሰብሰብና ተጠናክሮ ወደ ይሁዳ አገር ተመልሶ ለመመጣት ወደ አንጾኪያ ሄደ።

Ver Capítulo



1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 4:35
0 Referencias Cruzadas