ይህ ወሬ በጣም አስደነገጠው፤ ፍርሃትም አሳደረበት፤ ምክንያቱም የእስራኤል ጉዳይ እርሱ እንዳሰበው አልተፈጸመለትም፤ ውጤቱም የንጉሡን ትእዛዝ የሚቃወም ሆኖ ተገኘ።