ንጉሡ ቀሪውን የወታደሮቹን ክፍል ይዞ በመቶ አርባ ሰባት ዓመተ ዓለም የመንግሥቱ መናገሻ ከተማ ከሆነችው ክፍል ይዞ በመቶ አርባ ሰባት ዓመተ ዓለም የመንግሥቱ መናገሻ ከተማ ከሆነችው አንጾኪያ ተነሣ፤ ኤፍራጥስን ተሻግሮ በላይኛዎቹ ክፍለ ሀገሮች አድርጐ አለፈ።