የእስራኤልን ኃይልና በኢየሩሳሌም ጥቂት የቀሩትንም ለመደምሰስና በዚያ ቦታ ላይ ያላቸውን ትውስታቸውን ለማጥፋት ወደ እነርሱ የጦር ሠራዊቱን መላክ እንደሚገባው ነገረው፤