በዚያን ጊዜ በሣጥኖቹ ውስጥ ገንዘብ እንዳልነበረና የክፍለ ሀገሩም የግብር ገቢ በቂ እንዳልነበረ አየ፤ ይህ የገንዘብ መጉደል የመጣው ከጥንት ጀምሮ ሁልጊዜ የነበሩት ሕጐች በመፍረሳቸው በአገሩ ውስጥ መከራና ብጥብጥ በመነሣቱ ምክንያት ነው።