አጶሎንዮስ ይህን በሰማ ጊዜ ሦስት ሺህ ፈረሰኞችና ብዙ ሠራዊት አሰለፈና አገሩን ሰንጥቆ የሚያልፍ መስሎ ወደ አዛጦን አመራ፤ ግን ብዛት ባለው በፈረሰኛው ጦር ተማምኖ በዚያኑ ጊዜ ወደ ሜዳው ዘልቆ ሄደ።