1 ቆሮንቶስ 14:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በዓለም ላይ ብዙ ዓይነት ቋንቋዎች አሉ፤ ትርጒም የሌለውም ቋንቋ የለም። አዲሱ መደበኛ ትርጒም በዓለም ላይ ብዙ ዐይነት ቋንቋዎች አሉ፤ ትርጕም የሌለውም ቋንቋ የለም። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በዓለም ላይ ብዙ ቋንቋዎች አሉ፤ ትርጒም የሌለው ቋንቋም የለም። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በዓለም ልዩ ልዩ ቋንቋዎች አሉ፤ ከእነርሱም ትርጕም የሌለው አንድም የለም። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በዓለም ምናልባት ቁጥር የሌለው የቋንቋ ዓይነት ይኖራል ቋንቋም የሌለው ሕዝብ የለም፤ |