1 ዜና መዋዕል 7:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የቤኬርም ልጆች፤ ዝሚራ፥ ኢዮአስ፥ አልዓዛር፥ ኤልዮዔናይ፥ ዖምሪ፥ ኢያሪሙት፥ አብያ፥ ዓናቶት፥ ዓሌሜት፤ እነዚህ ሁሉ የቤኬር ልጆች ነበሩ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የቤኬር ወንዶች ልጆች፤ ዝሚራ፣ ኢዮአስ፣ አልዓዛር፣ ኤልዮዔናይ፣ ዖምሪ፣ ኢያሪሙት፣ አብያ፣ ዓናቶት፣ ዓሌሜት፤ እነዚህ ሁሉ የቤኬር ልጆች ነበሩ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ቤኬር ዘጠኝ ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ እነርሱም ዘሚራ፥ ዮዓሽ፥ ኤሊዔዘር፥ ኤልዮዔናይ፥ ዖምሪ፥ ይሬሞት፥ አቢያ፥ ዐናቶትና ዓሌሜት ተብለው የሚጠሩ ናቸው። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የቤኬርም ልጆች ዝሜራ፥ ኢዮአስ፥ አልዓዛር፥ ኤልዮኤናይ፥ ዖምሪ፥ ኢያሪሙት፥ ዓብያ፥ ዓናቶት፤ ዓሌሜት፤ እነዚህ ሁሉ የቤኬር ልጆች ነበሩ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የቤኬርም ልጆች ዝሚራ፥ ኢዮአስ፥ አልዓዛር፥ ኤልዮዔናይ፥ ዖምሪ፥ ኢያሪሙት፥ አብያ፥ ዓናቶት፥ ዓሌሜት፤ እነዚህ ሁሉ የቤኬር ልጆች ነበሩ። |
የቤላም ልጆች፥ ኤሴቦን፥ ኦዚ፥ ዑዝኤል፥ ኢያሪሙት፥ ዒሪ፥ አምስት ነበሩ፤ የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች፥ ጽኑዓን ኃያላን ሰዎች ነበሩ፤ በትውልድ የተቈጠሩ ሀያ ሁለት ሺህ ሠላሳ አራት ነበሩ።