1 ዜና መዋዕል 7:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የኤፍሬም ልጆች፤ ሹቱላ፥ ልጁ ባሬድ፥ ልጁ ታሐት፥ ልጁ ኤልዓዳ፥ ልጁ ታሐት፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም የኤፍሬም ዘሮች፤ ሱቱላ፣ ልጁ ባሬድ፣ ልጁ ታሐት፣ ልጁ ኤልዓዳ፣ ልጁ ታሐት፣ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኤፍሬም ሹቴላሕን ወለደ፤ ሹቴላሕም ቤሬድን ወለደ፤ ቤሬድ ታሐትን ወለደ፤ ታሐት ኤልዓዳን ወለደ፤ ኤልዓዳ ታሐትን ወለደ፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የኤፍሬም ልጆች፤ ሱቱላ፥ ልጁ ባሬድ፥ ልጁ ታሐት፥ ልጁ ኤልዓዳ፥ ልጁ ታክት፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የኤፍሬም ልጆች፤ ሹቱላ፥ ልጁ ባሬድ፥ ልጁ ታሐት፥ ልጁ ኤልዓዳ፥ ልጁ ታሐት፥ |