1 ዜና መዋዕል 5:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ወንድሞቹ በየወገናቸው የትውልዶቻቸው መዝገብ በተቈጠረ ጊዜ፤ አንደኛው ኢዮኤል፥ ዘካርያስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም የቤተ ሰቡ የዘር ትውልድ በየጐሣ በየጐሣው ሲቈጠር እንደሚከተለው ነው፤ የጐሣ አለቃ የሆነው ኢዮኤል፣ ዘካርያስ፣ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የቤተሰብ ስም ዝርዝር ከሚገልጠው መዝገብ በተገኘው መሠረት የሮቤል ነገድ የጐሣ አለቆች የነበሩት ኢዩኤል፥ ዘካርያስና፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ወንድሞቹ በየወገናቸው የትውልዶቻቸው መዝገብ በተቈጠረ ጊዜ፥ አለቆቻቸው ኢዩኤልና ዘካርያስ ነበሩ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ወንድሞቹ በየወገናቸው የትውልዶቻቸው መዝገብ በተቈጠረ ጊዜ፤ አንደኛው ኢዮኤል፥ ዘካርያስ፥ |