1 ዜና መዋዕል 5:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የኢዮኤል ልጆች፤ ልጁ ሸማያ፥ ልጁ ጎግ፥ ልጁ ሰሜኢ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም የኢዩኤል ዘሮች፤ ልጁ ሸማያ፣ ልጁ ጎግ፣ ልጁ ሰሜኢ፣ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከትውልድ እስከ ትውልድ የነበሩት የዮኤል ዘሮች ሸማዕያ፥ ጎግ፥ ሺምዒ፥ ሚካ፥ ረአያ፥ በዓልና፥ በኤራ ናቸው፤ የአሦራውያን ንጉሠ ነገሥት ቲግላት ፐሌሴር የጐሣ መሪ የነበረውን በኤራን ይዞ በምርኮኛነት ወሰደው። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የኢዩኤል ልጆች፤ ልጁ ሰማያ፥ ልጁ ጎግ፥ ልጁ ሰሜኢ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የኢዮኤል ልጆች፤ ልጁ ሸማያ፥ ልጁ ጎግ፥ ልጁ ሰሜኢ፥ |