የጋሜርም ልጆች፤ አስከናዝ፥ ሪፋት፥ ቴርጋማ ናቸው።
የጎሜር ልጆች፤ አስከናዝ፣ ሪፋት፣ ቶጋርማ።
የጎሜር ልጆች አሽከናዝ፥ ሪፋትና ቶጋርማ ናቸው።
የጋሜርም ልጆች አስካናስ፥ ሪፋት፥ ቶርጋማ።
የጋሜርም ልጆች፤ አስከናዝ፥ ሪፋት፥ ቴርጋማ።
የጎሜር ልጆች፦ አሽከናዝ፥ ሪፋት እና ቶጋርማ ናቸው።
የያፌት ልጆች፤ ጋሜር፥ ማጎግ፥ ማዴ፥ ያዋን፥ ቶቤል፥ ሞሳሕ፥ ቴራስ ናቸው።
የያዋንም ልጆች፤ ኤሊሳ፥ ተርሴስ፥ ኪቲም፥ ሮድኢ ናቸው።