1 ዜና መዋዕል 1:51 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የኤዶምያስም አለቆች እነዚህ ነበሩ፤ ቲምናዕ አለቃ፥ ዓልዋ አለቃ፥ የቴት አለቃ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሃዳድም ሞተ። ዋና ዋናዎቹ የኤዶም ሕዝብ አለቆች እነዚህ ነበሩ፤ ቲምናዕ፣ ዓልዋ፣ የቴት፣ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሃዳድም ሞተ የኤዶምም አለቆች ቲምናዕ፥ ዐልዋ፥ ዬቴት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አዳድም ሞተ፤ የኤዶምያስም አለቆች እነዚህ ነበሩ፤ ቴምናዕ አለቃ፥ ጎለም አለቃ፥ የቴት አለቃ፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የኤዶምያስም አለቆች እነዚህ ነበሩ፤ አለቃ ቲምናዕ፥ አለቃ ዓልዋ፥ አለቃ የቴት፥ |
በኣልሐናንም ሞተ፥ በእርሱም ፋንታ ሃዳድ ነገሠ፤ የከተማይቱም ስም ፋዑ ነበረ፤ ሚስቱም የሜዛሃብ ልጅ የመጥሬድ ልጅ መሄጣብኤል ነበረች፤ ሃዳድም ሞተ።