ሃዳድም ሞተ፥ በእርሱም ፋንታ የመሥሬቃ ሰው ሠምላ ነገሠ።
ሃዳድ ሲሞት፣ የመሥሬቃው ሠምላ በምትኩ ነገሠ።
ሀዳድ በሞተ ጊዜ የማሥሬቃ ተወላጅ የነበረው ሳምላ ነገሠ።
አዳድም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ የማስቃ ሰው ስማዓ ነገሠ።
ሐዳድም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ የመሥሬቃ ሰው ሠምላ ነገሠ።
ሃዳድም ሞተ፥ በስፍራውም የማሥሬቃው ሠምላ ነገሠ።
ሑሳምም ሞተ፥ በእርሱም ፋንታ በሞዓብ ሜዳ ምድያምን የመታው የባዳድ ልጅ ሃዳድ ነገሠ፤ የከተማይቱም ስም ዓዊት ነበረ።
ሠምላም ሞተ፥ በእርሱም ፋንታ በወንዙ አጠገብ ያለችው የረሆቦት ሰው ሳኡል ነገሠ።