1 ዜና መዋዕል 1:38 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የሴይርም ልጆች፤ ሎጣን፥ ሦባል፥ ጽብዖን፥ ዓና፥ ዲሶን፥ ኤጽር፥ ዲሳን ናቸው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የሴይር ወንዶች ልጆች፤ ሎጣን፣ ሦባል፣ ፂብዖን፣ ዓና፣ ዲሶን፣ ኤጽርና ዲሳን። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የሤዒር ልጆች ሎጣን፥ ሸባል ጸባኦን፥ ዐና፥ ዲሾን፥ ኤጸርና ዲሻን ናቸው። የሎጣን ልጆች ሖሪ፥ ሆማም ሲሆኑ፥ ቲምና የሎጣን እኅት ነበረች። የሾባል ልጆች አልዋን፥ ማናሐት፥ ዔባል ሸፊ እና ኦናም ናቸው። የጸባኦን ልጆች አያ እና አና ናቸው። የአና ልጅ ዲሾን ነው። የዲሾንም ልጆች ሔምዳን፥ ኤሽባን፥ ኢትራን እና ክራን ናቸው። የኤጽር ልጆች ቢልሃን፥ ዛእዋን፥ ዓቃን ናቸው። የዲሻን ልጆች ዑፅ እና አራን ናቸው። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የሴይርም ልጆች፤ ሎጣን፥ ሳባን፥ ሴቤጎን፥ ዓናን፥ ዴሶን፥ አሦር፥ ዴሳን። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የሴይርም ልጆች፤ ሎጣን፥ ሦባል፥ ጽብዖን፥ ዓና፥ ዲሶን፥ ኤጽር፥ ዲሳን። |