1 ዜና መዋዕል 1:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የራጉኤል ልጆች፤ ናሖት፥ ዛራ፥ ሣማ፥ ሚዛህ ናቸው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የራጉኤል ወንዶች ልጆች፤ ናሖት፣ ዛራ፣ ሣማና ሚዛህ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ረዑኤልም ናሐት፥ ዘራሕ፥ ሻማና፥ ሚዛ ተብለው የሚጠሩትን ልጆች ወለደ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የራጉኤል ልጆች፤ ናቦት፥ ዛራ፥ ሴዴት፥ ሞዛ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የራጉኤል ልጆች፤ ናሖት፥ ዛራ፥ ሣማ፥ ሚዛህ። |
የዔሳው ልጅ የረዑኤል ልጆች እነዚህ ናቸው፥ ናሐት አለቃ፥ ዘራሕ አለቃ፥ ሻማ አለቃ፥ ሚዛህ አለቃ፥ በኤዶም ምድር የረዑኤል ልጆች አለቆች እነዚህ ናቸው፤ እነዚህም የዔሳው ሚስት የባሴማት ልጆች ናቸው።