ዮቅጣንም የወለደው አልሞዳድን፥ ሼሌፍን፥ ሐጻርማዌትን፥ ያራሕን፥
ዮቅጣንም፦ አልሞዳድን፣ ሣሌፍን፣ ሐስረሞትን፣ ያራሕን፣
ዮቅጣን አልሞዳድን፥ ሼሌፍን፥ ሐጻርማዌትን፥ ዬራሕን፥
ዮቅጣንም ኤልሞዳድን፥ ሣሌፍን፥ ኤራሞትን፥ ያራሕን፥
ዮቅጣንም አልሞዳድን፥ ሣሌፍን፥ ሐስረሞትን፥ ያራሕን፥
ለዔቦርም ሁለት ልጆች ተወለዱለት፤ በዘመኑ ምድር ተከፍላለችና የአንደኛው ስም ፋሌቅ ተባለ፤ የወንድሙም ስም ዮቅጣን ይባል ነበር።
ሀዶራምን፥ ኡዛልን፥ ዲቅላን፥