La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 3:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በእ​ርሱ የሚ​ያ​ምኑ ሰዎች እው​ነ​ትን ያው​ቃሉ፤ ጸጋና ምሕ​ረት ለመ​ረ​ጣ​ቸው ነውና፥ የተ​ገ​ለጠ ጕብ​ኝ​ቱም ለጻ​ድ​ቃኑ ነውና ምእ​መ​ናን በእ​ርሱ ፍቅር ጸን​ተው ይኖ​ራሉ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በእርሱ የሚያምኑ እውነትን ያውቃሉ፤ ታማኞች የሆኑም፥ ክብርና ምሕረት የቅዱሳን ፈንታ ነውና፥ እርሱም ስለ እነርሱ ይቆማልና፥ በፍቅር ከእርሱ ጋር ጸንተው ይኖራሉ።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 3:9
0 Referencias Cruzadas