በሰነፎች ዓይኖች ግን የሞቱ መሰሉ፤ በሞትም ከዚህ ዓለም መውጣታቸው ክፋት እንዳለባቸው ተቈጠረ።
ለማያስተውሉ ዐይኖች የሞቱ መሰሉ፤ መለየታቸውም እንደ መከራ ተቆጠረ፤