La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 3:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የተ​መ​ረ​ጠች የሃ​ይ​ማ​ኖት ዋጋ ትሰ​ጠ​ዋ​ለ​ችና፥ በሚ​ወ​ደድ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ቤት ዕድሉ ይሰ​ጠ​ዋ​ልና በእጁ በደ​ልን ያል​ሠራ፥ በእ​ግ​አ​ብ​ሔ​ርም ላይ ክፉ ነገ​ርን ያላ​ሰበ ጃን​ደ​ረ​ባም ብፁዕ ነው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በእጆቹ ወንጀል ያልፈጸመ፥ በጌታም ላይ ክፉ ነገርን ያላሰበ ጃንደረባም የተባረከ ነው፤ ስለ ታማኝነቱ ልዩ ችሮታ ይደረግለታል፤ በጌታም ቤተ መቅደስ የእርሱ ድርሻ ከሁሉም የመረጠ ይሆናል።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 3:14
0 Referencias Cruzadas