ክፉዎች ሰዎች ግን እንዳሰቡ ክፉ ፍርድን ያገኛሉ፥ እውነትንም ያቀለሉ ሰዎች ከእግዚአብሔር ራቁ።
ክፉዎች ግን ጻድቁን ንቀዋልና፥ ከእግዚአብሔርም ርቀዋልና፥ እንደ ሐሳባቸው የሚገባቸውን ቅጣት ይቀበላሉ።