La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ጦቢት 4:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አስ​ቦም እን​ዲህ አለ፥ “እነሆ ልሙት ብዬ ለመ​ንሁ፤ እን​ግ​ዲህ ልጄን ጦብ​ያን ጠርቼ ሳል​ሞት የማ​ል​ነ​ግ​ረው ለም​ን​ድን ነው?”

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እንዲህ ሲልም አሰበ “እነሆ ልሙት ብዬ ለምኛለሁ፥ ከመሞቴ በፊት ልጄን ጦብያን ጠርቼ ስለ ብሩ ጉዳይ መንገር አለብኝ።”

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ጦቢት 4:2
0 Referencias Cruzadas