በመሠዊያውም ፊት መዘምራንን መደበ፤ የቃላቸውም ዜማ ያማረና የጣፈጠ ነበር።
በመሠዊያው ፊት መዘምራንን አቆመ፥ ጣዕመ ዜማቸውንም እንዲያሰሙ አደረገ።