La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ሲራክ 46:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በሙ​ሴም ዘመን ከእ​ነ​ርሱ ጋር ይቅ​ር​ታን አደ​ረገ፤ እር​ሱና የዮ​ፎኒ ልጅ ካሌብ በጠ​ላት ፊት ተከ​ራ​ከሩ፤ ሕዝ​ቡ​ንም በደ​ልን ከለ​ከ​ሏ​ቸው፥ ክፉ እን​ጕ​ር​ጕ​ሮ​ንም አስ​ተ​ዉ​አ​ቸው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በሙሴ ዘመን ታማኝነቱን ያስመሰከረ፥ የኃያሉ እግዚአብሔር ተከታይ ነበር። እርሱና የዩፍኒ ልጅ ካሌብ ሕዝቡን በመቃወም፥ ኃጢአት እንዳይፈጽሙ በመጠበቅ፥ ዓመፃውንም በማብረድ ትክክለኛነታቸውን አሳይተዋል።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ሲራክ 46:7
0 Referencias Cruzadas