በኖሩበትም ሀገር አጥንቶቻቸውን ደስ ይበላቸው፤ ልጆቻቸውም ይባረኩ፥ ይክበሩ።
ዓላማቸው ከመቃብራቸው በላይ ይለምልም! የነኝህ ታላላቅ ሰዎች ልጆችም፥ ያባቶቻቸውን ስም ለማደስ ያብቃቸው፤