La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ሲራክ 46:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የነዌ ልጅ ኢያ​ሱም በሰ​ልፍ ውስጥ ጽኑዕ ነው። ከሙ​ሴም ቀጥሎ ትን​ቢት ተና​ገረ፤ እንደ ስሙም ታላቅ ሆነ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የመ​ረ​ጣ​ቸ​ው​ንም ከመ​ከራ አዳ​ና​ቸው፤ ለእ​ስ​ራ​ኤል ምድ​ራ​ቸ​ውን ያወ​ር​ሳ​ቸው ዘንድ ጠላ​ቶ​ቻ​ቸ​ውን ተበ​ቅሎ አጠፋ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የነነዌ ልጅ ኢያሱ፥ ጦረኛ፥ በትንቢትም ሥራ ሙሴን የተካ ነበር፥ እንደ ስሙ ሁሉ የሕዝብ አዳኝ በጠላቶቹ ላይ የበቀል ቅጣትን ያወረደ፥ እሥራኤልንም ለርስቱ ያበቃ ነው።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ሲራክ 46:1
0 Referencias Cruzadas