ብዙ ነገርን እንናገራለን፤ መፈጸምም አንችልም፤ ነገር ግን የነገሩ ሁሉ መጨረሻ እርሱ ብቻ ነው።
ከዚህም በበለጠ ማየት ይቻላል፤ ይሁን እንጂ በቂ አይሆንም፤ እንዲያው ባጭሩ፥ እርሱ ሁሉንም ነው።