ሲኦልና ሞት እንደማይጠግቡ፥ እንዲሁ የሰው ዐይኖች አይጠግቡም። በዐይኑ የሚገላምጥ በእግዚአብሔር ዘንድ ርኩስ ነው፤ ትምህርት የሌላቸውም አንደበታቸውን አይገቱም።