ወደ ትፋቱ የሚመለስ ውሻ የተጠላ እንደሆነ በክፋቱ ወደ ኀጢአቱ የሚመለስ አላዋቂም እንዲሁ ነው። ኀጢአትን የምታመጣ ኀፍረት አለች፤ ክብርንና ጸጋን የሚያመጣ ኀፍረትም አለ።