አርፋክስድም ቃይናንን ወለደ፤ ቃይናንም ሳላን፥ ሳላም ዔቦርን ወለደ።
አርፋክስድ ሳላን ወለደ፤ ሳላም ዔቦርን ወለደ።
አርፋክስድ ሼላሕን ወለደ፤ ሼላሕም ዔቦርን ወለደ።
አርፋክስድም ቃይንምን ወለደ፤ ቃይንምም ሳላን፥ ሳላም ዔቦርን ወለደ።
አርፋክስድም ቃይናንን ወለደ፤ ቃይናንም ሳላን ወለደ፤ ሳላም ኤቦርን ወለደ።
የሴሩኅ ልጅ፥ የራግው ልጅ፥ የፋሌቅ ልጅ፥ የኤቦር ልጅ፥ የሳላ ልጅ፥