La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መክብብ 7:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እነሆ፥ ይህን ነገር አገ​ኘሁ ይላል ሰባ​ኪው፥ መደ​ም​ደ​ሚ​ያን ለማ​ግ​ኘት አን​ዲ​ቱን በአ​ን​ዲቱ ጨምሬ ወደ ነገሩ ሁሉ መደ​ም​ደ​ሚያ እደ​ርስ ዘንድ ብመ​ረ​ምር፥

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ሰባኪው እንዲህ ይላል፤ “እነሆ፤ መርምሬ ያገኘሁት ነገር ይህ ነው፤ “የነገሮችን ብልኀት መርምሮ ለማግኘት፣ አንዱን በአንዱ ላይ በመጨመር፣

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

አንዱን በአንዱ ላይ ጨምሬ ወደ ነገሩ ሁሉ ትርጒም እደርስ ዘንድ፥ እነሆ፥ ይህን ነገር አገኘሁ ይላል ሰባኪው፥

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ጥበበኛው እንዲህ አለ፦ “እነሆ፦ በተከታታይ መርምሬ ያገኘሁት ሌላ ነገር ደግሞ ይህ ነው፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

አንዱን በአንዱ ላይ ጨምሬ ወደ ነገሩ ሁሉ መደምደሚያ እደርስ ዘንድ፥ እነሆ፥ ይህን ነገር አገኘሁ ይላል ሰባኪው፥

Ver Capítulo



መክብብ 7:27
5 Referencias Cruzadas  

እኔ ሰባ​ኪው በእ​ስ​ራ​ኤል ላይ በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም ንጉሥ ነበ​ርሁ።


እኔም ከሞት ይልቅ የመ​ረ​ረች ነገ​ርን አገ​ኘሁ፤ እር​ስ​ዋም ልብዋ ወጥ​መ​ድና መረብ የሆነ፥ በእ​ጆ​ች​ዋም ማሰ​ሪያ ያላት ሴት ናት፤ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ፊት ደግ የሆነ ከእ​ርሷ ያመ​ል​ጣል። ኀጢ​አ​ተኛ ግን ይጠ​መ​ድ​ባ​ታል።


ነፍሴ የፈ​ለ​ገ​ች​ውን አላ​ገ​ኘ​ሁም፤ ከሺህ ወን​ዶች አንድ አገ​ኘሁ፥ ከእ​ነ​ዚያ ሁሉ መካ​ከል ግን አን​ዲት ሴት አላ​ገ​ኘ​ሁም።