በስምህም ለነገሥታቶቻችንና ለአለቆቻችን፥ ለአባቶቻችንም፥ ለሀገሩም ሕዝብ ሁሉ የተናገሩትን ባሪያዎችህን ነቢያትን አልሰማንም።