በነገሠ በመጀመሪያው ዓመት እኔ ዳንኤል በሰባ ዓመት የኢየሩሳሌም ጥፋት እንደሚፈጸም እግዚአብሔር በነቢዩ ኤርምያስ የተናገረው ቃል በተጻፈበት መጽሐፍ ያለውን የዘመኑን ቍጥር ዐወቅሁ።