ያንገቱን ቀንበር ያቀናል። ተንኰል በእጁ አለ፤ በልቡም ይታበያል፤ በሽንገላም ብዙዎችን ያጠፋል፤ በአለቆቹም አለቃ ላይ ይቆማል፤ ያለ እጅም ይሰብራል።