መንግሥትም፥ ግዛትም፥ ከሰማይም ሁሉ በታች ያሉ የመንግሥታት ታላቅነት ለልዑሉ ቅዱሳን ሕዝብ ይሰጣል፤ መንግሥቱ የዘለዓለም መንግሥት ነው፤ መኳንንቱም ሁሉ ይገዙለታል፤ ይታዘዙለትማል።”